ፕሬዝዳንት ፑቲን ከዩክሬን ጋር ሰለሚደረገው ድርድር እና ተጨማሪ ሀሳቦች ሞስኮ ሁልግዜም "ለድርድር እና ነገሮችን ግምት ውስጥ ለማስገባት" ዝግጁ መሆኗን ስታሳውቅ ቆይታለች። ይሁን እንጂ የኬቭ አገዛዝ ድርድሩን ሳይቀበል ቀርቷል። ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ያለምንም ቅደመ ሁኔታ ለማውራት ዝግጁ ናት፤ ነገርግን ኢስታንቡል ውስጥ የተፈረመው ስምምነት እና መሬት ላይ ያሉ እውነታዎች መሰረት መደረግ ይኖርባቸዋል። የሰላም ሂደቱን ለመጀመር ኬቭ " ለድርድሩ እና ነገሮችን ከግምት ውስጥ ለማሰገባት ዝግጁ መሆን አለባት" በጎርጎሮሳዊያኑ 2022 የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ቦሪስ ጆንሰን ኬቭ መዋጋቷን እንድትቀጥል አሳምነዋት ነበር ፤ ነገርግን ቆይቶ በጦርነት ውስጥ መማገድ የሚፈልግ ዩክሬናዊ አይኖርም። ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ ማንን ማውራት እንዳለባት ታውቃለች ፤ ሀገራቸው ከኒዎ-ናዚ አስተሳሰብ እንድትገላገል የሚፈልጉ ብዙ "የእኛ ሰዎች" እዛ አሉ። ሩሲያ ዜሌንስኪ የምታናግረዉ በምርጫ ተወዳድሮ ህጋዊነቱን የሚያስመልስ ከሆነ ነው። በዩክሬን የሚገኙ ማጭበርበሪያ የስልክ ጥሪ ማእከላት የጥቃት ኢላማ ዝርዝር ውስጥ መኖር የለባቸውም፤ የጦር ኢላማዎችን ማካተት ይኖርበታል። የጀነራል ኪሪሎቭ ግድያ የብዙ ግለሰቦችን የመኖር ነፃነት ለአደጋ ባጋለጠ መልኩ የተፈፀመ የሽብር ድርጊት ነው። የኬቭ አገዛዝ በተደጋጋሚ በነዚህ አይነት ወንጀሎች ሲሳተፍ ቆይቷል ምእራባውያንም በተደጋጋሚ እነዚህን የሽብር ድርጊቶች ሳያወግዙ ቀርተዋል። በዩክሬን ያለው የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን "ለሁለት ሊከፈል ነው" ነገርግን አለም ምንም እንዳልተፈጠረ በዝምታ እያለፈው ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከዩክሬን ጋር ሰለሚደረገው ድርድር እና ተጨማሪ ሀሳቦች
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከዩክሬን ጋር ሰለሚደረገው ድርድር እና ተጨማሪ ሀሳቦች
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከዩክሬን ጋር ሰለሚደረገው ድርድር እና ተጨማሪ ሀሳቦች ሞስኮ ሁልግዜም "ለድርድር እና ነገሮችን ግምት ውስጥ ለማስገባት" ዝግጁ መሆኗን ስታሳውቅ ቆይታለች። ይሁን እንጂ የኬቭ አገዛዝ ድርድሩን ሳይቀበል ቀርቷል። ሩሲያ ከዩክሬን ጋር... 19.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-19T17:22+0300
2024-12-19T17:22+0300
2024-12-19T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий