በሶሪያ የነበረን አላማ አሳክተናል ፤ የእስላማዊ ካሊፌት እንዳይቋቋም አድርገናል እናም አሸባሪዎች ወደ ስልጣን አይመጡም በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
በሶሪያ የነበረን አላማ አሳክተናል ፤ የእስላማዊ ካሊፌት እንዳይቋቋም አድርገናል እናም አሸባሪዎች ወደ ስልጣን አይመጡም በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ ከ10 አመታት በፊት ሩሲያ ወደ ሶሪያ የገባችው አሸባሪዎች በቦታው የራሳቸውን ግዛት እንዳይፈጥሩ ለማድረግ ነው ይህንንም አላማ አሳክተናል በማለት ፑቲን ተናግረዋል።እንደ ፕሬዝዳንቱ ገለፃ ሩሲያ በሶሪያ የእግረኛ ወታደሮች የሏትም ፤ ያላት የጦር ሰፈር ብቻ ነው። ከዚህ በተጨማሪ ፑቲን ፤ ሩሲያ 4000 የኢራን ተዋጊዎችን ወደ ቴህራን ማሸሿን አስረድተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0