ፕሬዝዳንት ፑቲን የኦርሽኒክ ስም እንዴት እንደተሰየመ ለቀረበላቸው ጥያቄ  በሀቅ እኔ አላውቅም በማለት መልሰዋል

ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ፑቲን የኦርሽኒክ ስም እንዴት እንደተሰየመ ለቀረበላቸው ጥያቄ  በሀቅ እኔ አላውቅም በማለት መልሰዋልበተጨማሪም ፕሬዝዳንት ፑቲን ምእራባውያን ሩሲያ በኑክሌር አጠቃቀም ላይ ያላትን ሀሳብ መለወጧን በትክክል እንደተረዱት ወይም እንዳልተረዱት አያውቁም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0