ሕንድ እና ቻይና በአምስት ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ በድንበር ጉዳይ ዙርያ አርብ እለት ውይይት ያካሂዳሉ መጪው 23ኛ የልዩ ተወካዮች ውይይት የህንድ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አጂት ዶቫል እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪን ያገናኛል። በፈረንጆቹ ጥቅምት 23 በሩሲያ ካዛን በከፍተኛ ደረጃ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በሚደረገው ስብሰባ፤ ዶቫል እና ዋንግ በሂማላያ ድንበር ዙርያ የተፈጠረውን አለመግባባት ለሁለቱም ጠቃሚ በሆነ መንገድ በሰላም ስለመፍታት ይመክራሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሕንድ እና ቻይና በአምስት ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ በድንበር ጉዳይ ዙርያ አርብ እለት ውይይት ያካሂዳሉ
ሕንድ እና ቻይና በአምስት ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ በድንበር ጉዳይ ዙርያ አርብ እለት ውይይት ያካሂዳሉ
Sputnik አፍሪካ
ሕንድ እና ቻይና በአምስት ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ በድንበር ጉዳይ ዙርያ አርብ እለት ውይይት ያካሂዳሉ መጪው 23ኛ የልዩ ተወካዮች ውይይት የህንድ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አጂት ዶቫል እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪን ያገናኛል።... 18.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-18T12:59+0300
2024-12-18T12:59+0300
2024-12-18T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሕንድ እና ቻይና በአምስት ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ በድንበር ጉዳይ ዙርያ አርብ እለት ውይይት ያካሂዳሉ
12:59 18.12.2024 (የተሻሻለ: 13:04 18.12.2024)
ሰብስክራይብ