#sputnikviral | "የሐራም ገንዘብ"፦ የሶሪያዋ ደማስቆ ነዋሪዎች የአካባቢው መስጂድ ፋትዋ ማወጁን ተከትሎ የተዘረፉ ዕቃዎችን መለሱ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | "የሐራም ገንዘብ"፦ የሶሪያዋ ደማስቆ ነዋሪዎች የአካባቢው መስጂድ ፋትዋ ማወጁን ተከትሎ የተዘረፉ ዕቃዎችን መለሱ በሶሪያ ርዕሰ መዲና የሚገኘው የሪፋይ መስጂድ በሀገሪቱ የተፈጠረውን ወቅታዊ የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ በመጠቀም መዝረፍ ሀራም ነው ያለ ሲሆን፤ ከመንግሥትም ሆነ ከግለሰቦች የሰረቀ ማንኛውም ሰው እንዲመልስና በመስጂዱ ፊት ለፊት እንዲያስቀምጥ ትዕዛዝ መስጠቱን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0