#sputnikviral | ናይጄሪያ የውሻ ካርኒቫል አስተናገደች

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ናይጄሪያ የውሻ ካርኒቫል አስተናገደችየናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ “ባለእግር መላእክቶች" በሚል መሪ ቃል ስድስተኛውን የውሻ ካርኒቫል ባለፈው ቅዳሜ አስተናግዳለች። በውሻ አፍቃሪ ማህበረሰብ የተዘጋጀው ዝግጅት የተለያዩ የውሻ ዝርያዎች የታዩበት ነበር። ምስሎቹ ከማህበራዊ የትስስር ገጾች የተገኙ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0