"የኪዬቭ ወንጀለኛ ባህሪ እየታየ ነው" ሲሉ በኪሪሎቭ ግድያ ዙርያ አስተያየት የሰጡ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ በኪሪሎቭ ግድያ ተጠያቂ የሆኑት ሁሉ ቅጣት ይገባቸዋል ሲሉ የሩሲያ የታችኛው ምክር ቤት ዱማ አፈ-ጉባኤ ቭያቼስላቭ ቮሎዲን ተናግረዋል። ዩክሬን “በሕገ-ወጥ የናዚ ፕሬዝዳንት የምትመራ አሸባሪ ሀገር ናት” ሲሉም አፅንዖት ሰጥተዋል። የዩክሬን የደህንነት አገልግሎቶች ከኪሪሎቭ ግድያ ጀርባ እንደሆኑ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ቀደም ሲል ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
"የኪዬቭ ወንጀለኛ ባህሪ እየታየ ነው" ሲሉ በኪሪሎቭ ግድያ ዙርያ አስተያየት የሰጡ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ
"የኪዬቭ ወንጀለኛ ባህሪ እየታየ ነው" ሲሉ በኪሪሎቭ ግድያ ዙርያ አስተያየት የሰጡ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
"የኪዬቭ ወንጀለኛ ባህሪ እየታየ ነው" ሲሉ በኪሪሎቭ ግድያ ዙርያ አስተያየት የሰጡ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ በኪሪሎቭ ግድያ ተጠያቂ የሆኑት ሁሉ ቅጣት ይገባቸዋል ሲሉ የሩሲያ የታችኛው ምክር ቤት ዱማ አፈ-ጉባኤ ቭያቼስላቭ ቮሎዲን ተናግረዋል። ዩክሬን... 17.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-17T16:44+0300
2024-12-17T16:44+0300
2024-12-17T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
"የኪዬቭ ወንጀለኛ ባህሪ እየታየ ነው" ሲሉ በኪሪሎቭ ግድያ ዙርያ አስተያየት የሰጡ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ
16:44 17.12.2024 (የተሻሻለ: 17:14 17.12.2024)
ሰብስክራይብ