ናይጄሪያዊው አዴሞላ ሉክማን የዓመቱ የአፍሪካ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ የአትላንታው (ጣሊያን) አማካይ ሰኞ እለት በሞሮኮ ማራኬሽ በተካሄደው ሁነት ሽልማቱ እንደተበረከተለት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስታውቋል። ሉክማን ተፎካክሮ የነበረው ከሲሞን አዲግራ (ብራይተን እና ሆቭ አልቢዮን፤ ኮትዲቯር)፣ ሰርሁ ጉይራሲ (ቦሩሺያ ዶርትሙንድ፤ ጊኒ)፣ አሽራፍ ሃኪሚ (ፒኤስጂ፤ ሞሮኮ) እና ሮንዌን ዊሊያምስ (ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፤ ደቡብ አፍሪካ) ጋር ነበር። የ27 ዓመቱ ሉክማን አትላንታ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን ባነሳበት የፍፃሜ ጨዋታ ሃትሪክ በመስራት ትልቅ ሚና ተጫውቷል። የአፍሪካ ዋንጫን ያሸነፉት የኮትዲቯር አሰልጣኝ ኤመርሴ ፋ ምርጥ አሰልጣኝ ሆነው ተመርጠዋል። ምስሎቹ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ናይጄሪያዊው አዴሞላ ሉክማን የዓመቱ የአፍሪካ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ
ናይጄሪያዊው አዴሞላ ሉክማን የዓመቱ የአፍሪካ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያዊው አዴሞላ ሉክማን የዓመቱ የአፍሪካ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ የአትላንታው (ጣሊያን) አማካይ ሰኞ እለት በሞሮኮ ማራኬሽ በተካሄደው ሁነት ሽልማቱ እንደተበረከተለት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስታውቋል። ሉክማን... 17.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-17T16:25+0300
2024-12-17T16:25+0300
2024-12-17T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ናይጄሪያዊው አዴሞላ ሉክማን የዓመቱ የአፍሪካ ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ
16:25 17.12.2024 (የተሻሻለ: 16:44 17.12.2024)
ሰብስክራይብ