አስደንጋጭ ቪዲዮ፦ ከፍተኛ የሩሲያ ጄኔራል በቦንብ ጥቃት ተገደሉ

ሰብስክራይብ
አስደንጋጭ ቪዲዮ፦ ከፍተኛ የሩሲያ ጄኔራል በቦንብ ጥቃት ተገደሉ በርካታ የዩክሬን የቴሌግራም ቻናሎች የሩሲያ የራዲዮሎጂካል፣ ኬሚካል እና ባዮሎጂካል ኃይል አዛዥ ሌተናንት ጄኔራል ኢጎር ኪሪሎቭ የተገደሉበትን የሽብር ጥቃት የሚያሳይ ቪዲዮ በተመሳሳይ ጊዜ ለቀዋል። ተንቀሳቃሽ ምስሉ የኤሌክትሪክ ስኩተር ላይ ፈንጂ እንደተጠመደ ያሳያል። ከሩሲያ የራዲዮሎጂካል፣ ኬሚካል እና ባዮሎጂካል ኃይል አዛዥ ግድያ ጀርባ የዩክሬን የጸጥታ አካላት እንዳሉ ምንጮቹን ጠቅሶ ሮይተርስ ቀደም ብሎ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0