ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በብሪክስ ማዕቀፍ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በማጠናከር ዙርያ ተወያዩ የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ የብሪክስ ቢዝነስ ካውንስል የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል፡፡ ኢትዮጵያ የራሷን የብሪክስ ቢዝነስ ካውንስል አቋቁማለች። የካውንስሉን አደረጃጀትና ተያያዥ መዋቅራዊ ሥራ ለማጠናቀቅ፤ ከቀድሞው የብሪክስ አባል ሀገራት ቢዝነስ ካውንስል የአሠራርና አደረጃጃት ልምዶችን እየወሰደች እንደምትገኝ ተጠቁሟል። የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ብሪክስ ቢዝነስ ካውንስል በበይነ-መረብ አማካኝነት የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። የቢዝነስ ካውንስል ቡድኑ በብሪክስ ማዕቀፍ ውስጥ የሁለትዮሽ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በብሪክስ ማዕቀፍ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በማጠናከር ዙርያ ተወያዩ
ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በብሪክስ ማዕቀፍ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በማጠናከር ዙርያ ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በብሪክስ ማዕቀፍ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በማጠናከር ዙርያ ተወያዩ የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ የብሪክስ ቢዝነስ ካውንስል የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል፡፡ ኢትዮጵያ የራሷን የብሪክስ ቢዝነስ ካውንስል አቋቁማለች። የካውንስሉን... 17.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-17T14:15+0300
2024-12-17T14:15+0300
2024-12-17T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በብሪክስ ማዕቀፍ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በማጠናከር ዙርያ ተወያዩ
14:15 17.12.2024 (የተሻሻለ: 14:44 17.12.2024)
ሰብስክራይብ