የሶሪያ አዲሱ መንግሥት የሚያረጋግጠው ከሆነ ብሪክስ የሶሪያን የአባልነት ጥያቄ ለማየት ዝግጁ ነው ሲሉ የሩሲያ የብሪክስ ተወካይ ተናገሩ ብሪክስ የሁሉንም ሀገራት ጥያቄ በቁም ነገር እያጤነ እንደሆነ እና ሶሪያም ከዚህ የተለየች እንዳልሆነች፤ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ሪያብኮቭ ተናግረዋል። ህብረቱ ማንንም እንደማይገፋ እና ሁሉንም ምርጫዎች እንደሚያከብር ገልጸው፤ የተሳታፊዎችን ስብጥር የተመለከቱ አንዳንድ ጠቋሚዎች ጉዳዩን በቁምነገር መከታተል እንደሚገባ ያሳያሉ ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሶሪያ አዲሱ መንግሥት የሚያረጋግጠው ከሆነ ብሪክስ የሶሪያን የአባልነት ጥያቄ ለማየት ዝግጁ ነው ሲሉ የሩሲያ የብሪክስ ተወካይ ተናገሩ
የሶሪያ አዲሱ መንግሥት የሚያረጋግጠው ከሆነ ብሪክስ የሶሪያን የአባልነት ጥያቄ ለማየት ዝግጁ ነው ሲሉ የሩሲያ የብሪክስ ተወካይ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሶሪያ አዲሱ መንግሥት የሚያረጋግጠው ከሆነ ብሪክስ የሶሪያን የአባልነት ጥያቄ ለማየት ዝግጁ ነው ሲሉ የሩሲያ የብሪክስ ተወካይ ተናገሩ ብሪክስ የሁሉንም ሀገራት ጥያቄ በቁም ነገር እያጤነ እንደሆነ እና ሶሪያም ከዚህ የተለየች እንዳልሆነች፤ የሩሲያ... 17.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-17T13:12+0300
2024-12-17T13:12+0300
2024-12-17T13:34+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሶሪያ አዲሱ መንግሥት የሚያረጋግጠው ከሆነ ብሪክስ የሶሪያን የአባልነት ጥያቄ ለማየት ዝግጁ ነው ሲሉ የሩሲያ የብሪክስ ተወካይ ተናገሩ
13:12 17.12.2024 (የተሻሻለ: 13:34 17.12.2024)
ሰብስክራይብ