ሮያል ኤር ማሮክ ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት "የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ" ተባለ

ሰብስክራይብ
ሮያል ኤር ማሮክ ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት "የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ" ተባለ ይህ ይፋ የሆነው የአሜሪካው ግሎባል ትራቮለር መጽሔት ባዘጋጀው የ2025 ጂቲ የአንባቢዎች ምርጫ ሽልማት ወቅት ነው። ሽልማቱ በ20,000 ተጓዦች እና የቱሪዝም ኢንደስትሪ ባለሙያዎች ላይ የተደረገ ጥናትን መሠረት እንዳደረገ ተገልጿል። በአፍሪካ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ ደቡብ አፍሪካ ኤርዌይስ ፣ የኬንያ ኤርዌይስ እና ሮያል ኤር ማሮክ ተሳፋሪዎችን ለመሳብ እና ኔትወርክን ለማስፋት ከፍተኛ ፉክክር ያደርጋሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0