ሞስኮ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ የሩሲያ ጦር የራዲዮሎጂካል፣ ኬሚካል እና ባዮሎጂካል ኃይል አዛዥ ሌተናንት ጄኔራል ኢጎር ኪሪሎቭ እና ረዳታቸው መሞታቸውን የህግ አስከባሪ ምንጮች ለአርቲ አረጋገጡ

ሰብስክራይብ
ሞስኮ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ የሩሲያ ጦር የራዲዮሎጂካል፣ ኬሚካል እና ባዮሎጂካል ኃይል አዛዥ ሌተናንት ጄኔራል ኢጎር ኪሪሎቭ እና ረዳታቸው መሞታቸውን የህግ አስከባሪ ምንጮች ለአርቲ አረጋገጡ የቅድሚያ ዘገባዎች እንዳመለከቱት ቤት ውስጥ የተሰራ ቦንብ (አይኢዲ) በጄነራሉ የመኖሪያ መግቢያ የኤሌክትሪክ ስኩተር ላይ ተቀምጦ እንደነበር ምንጩ አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0