የታህሳስ 7 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦

ሰብስክራይብ
የታህሳስ 7 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የዩክሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ሲቢሃ የአውሮፓ ሕብረት ሚኒስትሮች በተገኙበት የሃንጋሪን የገና የተኩስ አቁም ሃሳብ ውድቅ እንዳደረጉ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፒተር ሲጃርቶ ተናገሩ። 🟠 የጀርመን ፓርላማ ቡንዴስታግ ለሾልዝ መንግሥት መተማመኛ አለመስጠቱን ተከትሎ ፓርላማው እንዲበተንና አስቸኳይ ምርጫ እንዲደረግ መንገድ ከፍቷል። 🟠 የቀድሞው የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሻር አል-አሳድ ስልጣን የመልቀቅ ፍላጎት እንዳልነበራቸው እና በትጥቅ ትግሉ የጥቃት ቀናት ጥገኝነት የመጠየቅ ሀሳብ እንዳልነበራቸው በስማቸው በታተመ መግለጫ አስታውቀዋል። 🟠 የሩሲያ መከላከያ ሚንስትር አንድሬ ቤሎሶቭ በፑቲን መመሪያ መሰረት የሰው አልባ ኃይሎችን የማቋቋም ሃሳብ አቀረቡ። 🟠 ሩሲያ የምትዋጋው የዩክሬንን ህዝብ ሳይሆን በ2014 ስልጣን ከተቆጣጠረው የኪዬቩ የኒዮ-ናዚ አገዛዝ ጋር ነው ሲሉ ፑቲን በመከላከያ ሚኒስቴር የቦርድ ስብሰባ ላይ አስታውሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0