በሱዳን ሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ አማፂያኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት 38 ሰዎች መሞታቸው ተሰማየሱዳን ፓራሚሊተሪ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጥቃቱን እሁድ ከሰዓት እንደፈጸመ፤ የሲቪል ተሟጋቾችን ዋቢ አድርገው መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ጥቃቱ በከተማው ውስጥ በሚገኘውና በሳዑዲ አረቢያ በሚተዳደረው ዋና ሆስፒታል አርብ ዕለት በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች ከተገደሉ በኋላ የመጣ ሲሆን፤ በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን ምዕራባዊ ክልሎች የቀጠለውን ቀውስ የበለጠ አባብሶታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሱዳን ሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ አማፂያኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት 38 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
በሱዳን ሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ አማፂያኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት 38 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
Sputnik አፍሪካ
በሱዳን ሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ አማፂያኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት 38 ሰዎች መሞታቸው ተሰማየሱዳን ፓራሚሊተሪ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጥቃቱን እሁድ ከሰዓት እንደፈጸመ፤ የሲቪል ተሟጋቾችን ዋቢ አድርገው መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ጥቃቱ... 16.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-16T18:43+0300
2024-12-16T18:43+0300
2024-12-16T19:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሱዳን ሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ አማፂያኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት 38 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
18:43 16.12.2024 (የተሻሻለ: 19:04 16.12.2024)
ሰብስክራይብ