ቺዶ ዓውሎ ነፋስ በማዮት እና ኮሞሮስ ውድመት ካደረሰ በኋላ ሞዛምቢክን መቷል በካቦ ዴልጋዶ ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው ፔምባ አቅራቢያ ከባድ ዝናብ እና በሰዓት 200 ኪሎሜትር የተመዘገበ ኃይለኛ ንፋስ ደርሷል። ሆኖም ወደ መሀል ሀገር ሲገፋ ኃይሉ እንደቀነሰ ተነግሯል። በህንፃዎች ላይ ጉዳት መድረሱን እና አንዳንድ አካባቢዎች መብራት ማጣታቸውን ባለስልጣናት አስታውቀዋል። በካቦ ዴልጋዶ ግዛት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የደቡብ አፍሪካ ብሮድካስት ኩባንያ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቺዶ ዓውሎ ነፋስ በማዮት እና ኮሞሮስ ውድመት ካደረሰ በኋላ ሞዛምቢክን መቷል
ቺዶ ዓውሎ ነፋስ በማዮት እና ኮሞሮስ ውድመት ካደረሰ በኋላ ሞዛምቢክን መቷል
Sputnik አፍሪካ
ቺዶ ዓውሎ ነፋስ በማዮት እና ኮሞሮስ ውድመት ካደረሰ በኋላ ሞዛምቢክን መቷል በካቦ ዴልጋዶ ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው ፔምባ አቅራቢያ ከባድ ዝናብ እና በሰዓት 200 ኪሎሜትር የተመዘገበ ኃይለኛ ንፋስ ደርሷል። ሆኖም ወደ መሀል ሀገር ሲገፋ ኃይሉ... 16.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-16T18:20+0300
2024-12-16T18:20+0300
2024-12-16T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий