የፑቲን ፖሊሲዎች የአፍሪካ ህዝቦች ቅኝ አገዛዝን እንዲዋጉ የሚያነሳሳቸው ነው ሲሉ የፓን አፍሪካ ፓርላማ የልዑካን ቡድን መሪ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የፑቲን ፖሊሲዎች የአፍሪካ ህዝቦች ቅኝ አገዛዝን እንዲዋጉ የሚያነሳሳቸው ነው ሲሉ የፓን አፍሪካ ፓርላማ የልዑካን ቡድን መሪ ተናገሩ የአፍሪካ ሀገራት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን የነጻነት ምልክታቸው እና ቅኝ አገዛዝን ለመዋጋት የጥንካሬ ምንጫቸው አድርገው ስለሚያዩዋቸው ያደንቋቸዋል እንዲሁም ያከብሯቸዋል ሲሉ፤ የኢትዮጵያ እንደራሴ እና የፓን አፍሪካ ፓርላማ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት አሸብር ጋዮ ከዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ መሪ ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል። ፖለቲከኛው አክለውም፤ አፍሪካ ከሩሲያ ጋር ያላት አጋርነት በጥንካሬ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን፤ የአፍሪካ ሀገራት ሀብታቸውን የመቆጣጠር ሉዓላዊ መብት እንዲኖራቸው ሩሲያ በዓለም መድረክ በጽናት ስለምትታገል ነው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0