"ከሩሲያውያን ጎን የምንቆምበት ጊዜ አሁን ነው"፦ የፓን አፍሪካ ፓርላማ የልዑካን ቡድን በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ጉብኝት አካሄደ

ሰብስክራይብ
"ከሩሲያውያን ጎን የምንቆምበት ጊዜ አሁን ነው"፦ የፓን አፍሪካ ፓርላማ የልዑካን ቡድን በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ጉብኝት አካሄደ "በአፍሪካ ያሉ ሰዎች የሩሲያን ድጋፍ በታሪክ ያስታውሳሉ።....እኛ በመርህ ደረጃ ለምዕራባውያን ዲሞክራሲዎች የምንለው በዲሞክራሲ ውስጥ አንዳንድ ግዜ የሰዎችን አስተያየት መስማት አስፈላጊ እንደሆነ ነው" በማለት የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓቱ ተሳታፊ ተናግረዋል። የልዑካን ቡድኑ በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ በሚገኘውና ከናዚ እና የዩክሬን ብሔርተኞች ጋር ተፋልማው የተዋደቁ ጀግኖች የመታሰቢያ ስፍራ በሆነው ሳውር-ሞጊላ አበባዎችን አኑረዋል። ከልዑካን ቡድኑ ዓላማዎች አንዱ ሁኔታዎችን መገምገም እና የትብብር እድሎችን፤ በተለይም የሰብዓዊ ዕርዳታ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስሮችን፤ ማሰስ ነው ሲሉ የክልሉ ሴናተር አሌክሳንደር ቮሎሺን ተናግረዋል። የአፍሪካ ህብረት የህግ አውጭ አካል የሆነው የፓን አፍሪካ ፓርላማ፤ የአፍሪካ ዜጎች በአህጉራዊ ውይይቶች እና በውሳኔ አሰጣጦች ላይ  እንዲሳተፉ መድረክ ይፈጥራል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0