የሩሲያ ጦር በያዝነው ዓመት ባካሄደው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ 4,500 ካሬ ኪሎ ሜትር ቦታ ማስለቀቅ መቻሉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ተናገሩ።

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር በያዝነው ዓመት ባካሄደው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ 4,500 ካሬ ኪሎ ሜትር ቦታ ማስለቀቅ መቻሉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ተናገሩ። በ2024 ከ560,000 በላይ የዩክሬን ወታደሮች እንደተገደሉ እና እንደቆሰሉ እንዲሁም ኪዬቭ ከ2022 ጀምሮ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ወታደሮች እንዳጣች አንድሬ ቤሎሶቭ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0