ዩክሬን የግዳጅ ዕድሜን ወደ 18 ዓመት ዝቅ ልታደርግ እንደምትችል የተናገሩት ፑቲን፤ እርምጃውን የወንጀል ድርጊት ብለውታል።

ሰብስክራይብ
ዩክሬን የግዳጅ ዕድሜን ወደ 18 ዓመት ዝቅ ልታደርግ እንደምትችል የተናገሩት ፑቲን፤ እርምጃውን የወንጀል ድርጊት ብለውታል። ዩክሬን የምልመላ ዕድሜዋን ወደ 14 ዓመታት ብትቀንስም በጦር ሜዳ ላይ ያለውን ሁኔታ መለወጥ አትችልም ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0