ዩናይትድ ስቴትስ የመካከለኛ እና የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የምታሰመራ ከሆነ ሩሲያ መሳሪያዎቹን በተመለከተ በፈቃዷ ያስቀመጠቸውን ገደብ እንደምታነሳ ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ የሩሲያው ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር የቦርድ ስብሰባ ላይ የተናገሯቸው ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፦ 🟠 የኔቶ ሀገራት ወታደራዊ ወጪያቸውን ጨምረዋል፤ በሩሲያ ድንበር አካባቢ የጦር ክፍሎች እየተቋቋሙ ነው። 🟠 ኔቶ በእስያ-ፓሲፊክ ክልል ተጽእኖው ከፍ በማድረግ የሚሳኤል ስርዓቶች ስምሪትን በመለማመድ ላይ ይገኛል። 🟠 ሩሲያ የዩናይትድ ስቴትስ ሚሳኤሎች በእስያ-ፓሲፊክ ክልል ውስጥ ሊሰማሩ ከመቻላቸው ጋር ተያይዞ ለሚፈጠሩ ስጋቶች ተገቢውን ምላሽ ትሰጣለች። 🟠 አሜሪካ እና ምዕራባውያን አገዛዞቻቸውን በተቀረው ዓለም ላይ ለመጫን መሞከራቸውን ቀጥለዋል፤ የበላይነታቸውን ለማስጠበቅ የሚያደርጉትን ጥረት አይተዉም። 🟠 አሜሪካ የኪዬቭን መንግሥት በጦር መሳሪያ እና በገንዘብ መደገፏን ቀጥላለች። 🟠 በሕግ የማትመራው አሜሪካ ሩሲያን ጨምሮ ባልተፈለጉ ሀገራት ላይ ዘርፈ ብዙ ጦርነት አውጃለች። 🟠 በአሜሪካ አነሳሽነት አዲስ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ጥምረት በዓለም ላይ እየተፈጠረ ነው። 🟠 ምእራባውያን እራሳቸው በፈጣሪ ሳያምኑ በመሬት ላይ የፈጣሪ ተወካይ እንደሆኑ ያምናሉ፤ አሜሪካ ሩሲያ ሌላ ሀገር ላይ ጥቃት ልታደርስ ነው በሚል አፈታሪካዊ ወሬ ህዝቧን እያሸበረች ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዩናይትድ ስቴትስ የመካከለኛ እና የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የምታሰመራ ከሆነ ሩሲያ መሳሪያዎቹን በተመለከተ በፈቃዷ ያስቀመጠቸውን ገደብ እንደምታነሳ ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ
ዩናይትድ ስቴትስ የመካከለኛ እና የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የምታሰመራ ከሆነ ሩሲያ መሳሪያዎቹን በተመለከተ በፈቃዷ ያስቀመጠቸውን ገደብ እንደምታነሳ ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ዩናይትድ ስቴትስ የመካከለኛ እና የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የምታሰመራ ከሆነ ሩሲያ መሳሪያዎቹን በተመለከተ በፈቃዷ ያስቀመጠቸውን ገደብ እንደምታነሳ ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ የሩሲያው ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር የቦርድ ስብሰባ ላይ... 16.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-16T14:37+0300
2024-12-16T14:37+0300
2024-12-16T15:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዩናይትድ ስቴትስ የመካከለኛ እና የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የምታሰመራ ከሆነ ሩሲያ መሳሪያዎቹን በተመለከተ በፈቃዷ ያስቀመጠቸውን ገደብ እንደምታነሳ ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ
14:37 16.12.2024 (የተሻሻለ: 15:04 16.12.2024)
ሰብስክራይብ