እስራኤል በምዕራብ ሶሪያ ታርቱስ ግዛት ባካሄደችው ጥቃት ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ

ሰብስክራይብ
እስራኤል በምዕራብ ሶሪያ ታርቱስ ግዛት ባካሄደችው ጥቃት ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ እንደ የስፑትኒክ ምንጮች መረጃ ከሆነ ሚሳኤሎቹ ከእስራኤል የጦር መርከቦች ላይ ነው የተወነጨፉት። የእስራኤል መከላከያ ኃይል በሶሪያ ወታደራዊ ቦታዎች ላይ እንዲህ አይነት ሚሳኤሎችን ሲጠቀም ይህ የመጀመሪያው ነው። ምስሎቹ ከማህበራዊ የትስስር ገጾች የተገኙ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0