የኢትዮጵያ፣ ኬንያና ታንዛንያ የኤሌክትሪክ ፕሮጀክት የሙከራ ሀይል አቅርቦት ጀመረ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ፣ ኬንያና ታንዛንያ የኤሌክትሪክ ፕሮጀክት የሙከራ ሀይል አቅርቦት ጀመረየፕሮጀክቱ የመጀመሪያው የኃይል ትስስር በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ተፈጥሯል። ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ በተዘረጋው የኃይል አቅርቦት መሰረተ ልማት በኩል የኃይል ትስስሩ እውን መሆን መቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ቀጠናዊ የኃይል ትስስሩ በተመጣጣኝ ዋጋ አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት በማረጋገጥ በሀገራቱ መካካል ትብብርን ያጠናክራል ተብሏል። ኢትዮጵያ በፕሮጀክቱ የመጀመሪያዎቹ ግዜያት በዓመት ከ200 ሚሊየን ዶላር ያላነሰ ገቢ እንደምታገኝ የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0