ሩሲያ ሥራቸውን ሲሠሩ ሕይወታቸውን ያጡ ጋዜጠኞችን በዛሬው እለት አስባ ውላለች በዩክሬን ግንባር የተገደሉት የሚዲያ ባለሙያዎች ዝርዝር መጨመሩን ቀጥሏል ሲሉ፤ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ቀኑን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር አስታውቀዋል። ዛካሮቫ የኪየቭ መንግሥት ሆን ብሎ ጋዜጠኞች ላይ ያነጣጠረ የጥቃት ዘመቻ እንደጀመረ እና በምዕራባውያን መንግሥታት እና የዓለም አቀፍ የደህንነት ድርጅቶች እውቅና ለዓመታት የቀጠለ ነው ሲሉም ከሰዋል። ዩኔስኮ በቅርቡ በጋዜጠኝች ደህንነት ላይ ያወጣው ሪፖርት የሩሲያን ጋዜጠኞች ሞት ችላ ብሏል በማለትም ትችት ሰንዝረዋል። በዩኔስኮ ዋና ዳይሬክተር ኦድሪ አዙላይ አማካኝነት የቀረበው ሪፖርት የሩሲያ ልዑካን እና የደቡባዊ ዓለም አጋራት ባደረጉት ጥረት ይሁንታ ሳያገኝ ቀርቷል። ዛካሮቫ አክለውም ምዕራባውያኑ ለአዞላይ የሚሰጡት ድጋፍ የጋዜጠኞች ደህንነትን በተመለከተ አቋም እንደሌላቸው የሚያጋልጥ ነው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ሥራቸውን ሲሠሩ ሕይወታቸውን ያጡ ጋዜጠኞችን በዛሬው እለት አስባ ውላለች
ሩሲያ ሥራቸውን ሲሠሩ ሕይወታቸውን ያጡ ጋዜጠኞችን በዛሬው እለት አስባ ውላለች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ሥራቸውን ሲሠሩ ሕይወታቸውን ያጡ ጋዜጠኞችን በዛሬው እለት አስባ ውላለች በዩክሬን ግንባር የተገደሉት የሚዲያ ባለሙያዎች ዝርዝር መጨመሩን ቀጥሏል ሲሉ፤ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ቀኑን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር... 15.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-15T20:47+0300
2024-12-15T20:47+0300
2024-12-15T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий