#sputnikviral | የማሳይ ኦሊምፒክ የተለየ ባህል እና የጥበቃ ጥረቶችን በማጣመር ተከበረ ባህላዊውን የአንበሳ አደን ሥርዓት በመተካት ከ2012 ጀምሮ በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው የማሳይ ኦሊምፒክ ቅዳሜ ዕለት በኬንያ ኪማና መጠለያ ተከፍቷል። ውድድሩ የጦር እና ዱላ ውርወራ፣ የከፍታ ዝላይ እና ከ100ሜ እስከ 5,000ሜ ሩጫን ያካተተ ነበር። ከተለያዩ የማሳይ መንደሮች የተውጣጡ ተሳታፊዎች ከዚህ በፊት ከነበረው ተምሳሌታዊ እውቅና በተለየ ለክብር እና ለገንዘብ ሽልማቶች ተወዳድረዋል። ውድድሩ በአንበሳ ጥበቃ ላይ አዎንታዊ ውጤት እንዳመጣ ተገልጿል። ኦሊምፒኩ ከተጠነሰሰ ጀምሮ ከ200 በታች የነበረው የአንበሶች ቁጥር ከፍተኛ ጭማሬ ማሳየቱን አዘጋጆቹ አስታውቀዋል። ይህም የቱሪዝም ፍሰቱን አሳድጎታል ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral | የማሳይ ኦሊምፒክ የተለየ ባህል እና የጥበቃ ጥረቶችን በማጣመር ተከበረ
#sputnikviral | የማሳይ ኦሊምፒክ የተለየ ባህል እና የጥበቃ ጥረቶችን በማጣመር ተከበረ
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral | የማሳይ ኦሊምፒክ የተለየ ባህል እና የጥበቃ ጥረቶችን በማጣመር ተከበረ ባህላዊውን የአንበሳ አደን ሥርዓት በመተካት ከ2012 ጀምሮ በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው የማሳይ ኦሊምፒክ ቅዳሜ ዕለት በኬንያ ኪማና መጠለያ ተከፍቷል።... 15.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-15T18:16+0300
2024-12-15T18:16+0300
2024-12-15T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral | የማሳይ ኦሊምፒክ የተለየ ባህል እና የጥበቃ ጥረቶችን በማጣመር ተከበረ
18:16 15.12.2024 (የተሻሻለ: 18:44 15.12.2024)
ሰብስክራይብ