በሊቢያ ዋና የነዳጅ ማጣሪያ በግጭት ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የሊቢያ ናሽናል ኦይል ኮርፖሬሽን አስታወቀ 

ሰብስክራይብ
በሊቢያ ዋና የነዳጅ ማጣሪያ በግጭት ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የሊቢያ ናሽናል ኦይል ኮርፖሬሽን አስታወቀ  በዛውያ የነዳጅ ማጣሪያ ላይ በደረሰው የመድፍ ጥቃት ምክንያት ከአቅም በላይ ሁናቴ እና ሶስተኛ የአደጋ ደረጃ ማወጁን ናሽናል ኦይል ኮርፖሬሽን አስታውቋል። በርካታ ቦቴዎች ላይ ከባድ ጉዳት እንደደረሰ እና እሳት ተቀስቅሶ እንደነበር ሆኖም፤ እሳቱ እንደጠፋ እና ምንም ዓይነት የአካል ጉዳት እንዳልደረሰ ኮርፖሬሽኑ ገልጿል።መቀመጫውን ትሪፖሊ ያደረገው የብሔራዊ አንድነት መንግሥት ጣልቃ በመግባት ግጭቱን እንዲፈታ እና ሁከቱን እንዲያስቆም፤ የኖክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጠይቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0