ምእራባዊያን ያላቸውን የጦር መሳሪያ ሀይል ትእዛዛቸውን በማያከብሩ ሀገራት ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር ይጠቀሙበታል የሩሲያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ " የምእራቡ አለም ተስፋ በቆረጠ መንፈስ የቀድሞ ቅኝ ተገዢዎቹ ላይ ያለውን ተፅኖ ላለማጣት እየሞከረ ነው ፤ ይህ አለምን በተወሰኑ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ለማቆየት የሚደረግ የአለም አሰራርን ለመጠበቅ ያላቸውን የጦር መሳሪያዎች በሙሉ ተፅእኖ ለማድረግ እና የሚያምፁባቸውን ሀገራት በማስፈራራት ፣ የንግድ ውጊያ በመግጠም ፣ ህገወጥ የኢኮኖሚ ማእቀቦች ፣ ከመፈንቀለ መንግስት እስከ የቀለም አቢዩት ፣ ቀጥተኛ ወረራ እንዲሁም በመላ ሀገሪቱ የዘር ማጥፋት ማድረግ ያደርሳሉ" በማለት ዲሜትሪ ሜድቬዴቭ በገዢው የዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።የዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ሀላፊ የሆኑት ሜድቬዴቭ አለምአቀፍ ትብብር ለሩሲያ ዩናይትድ ፓርቲ ቀዳሚ አጀንዳ ነው ብለዋል ፤ ሁለትዩሽ እና የብዙ ቁጥር ግንኙነቶችን የአለምን አብዛኛውን ክፍል ከሚወክለው የደቡብ ግሎባል በአማካኝ 60 ፓርቲዎች እና ድርጅቶች ጋር ከ55 በላይ ሀገሮች ጋር እየተደረገ ያለውን ግንኙነትን አንስተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ምእራባዊያን ያላቸውን የጦር መሳሪያ ሀይል ትእዛዛቸውን በማያከብሩ ሀገራት ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር ይጠቀሙበታል የሩሲያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ
ምእራባዊያን ያላቸውን የጦር መሳሪያ ሀይል ትእዛዛቸውን በማያከብሩ ሀገራት ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር ይጠቀሙበታል የሩሲያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ
Sputnik አፍሪካ
ምእራባዊያን ያላቸውን የጦር መሳሪያ ሀይል ትእዛዛቸውን በማያከብሩ ሀገራት ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር ይጠቀሙበታል የሩሲያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ " የምእራቡ አለም ተስፋ በቆረጠ መንፈስ የቀድሞ ቅኝ ተገዢዎቹ ላይ ያለውን ተፅኖ ላለማጣት እየሞከረ... 14.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-14T20:35+0300
2024-12-14T20:35+0300
2024-12-14T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ምእራባዊያን ያላቸውን የጦር መሳሪያ ሀይል ትእዛዛቸውን በማያከብሩ ሀገራት ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር ይጠቀሙበታል የሩሲያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ
20:35 14.12.2024 (የተሻሻለ: 21:14 14.12.2024)
ሰብስክራይብ