በማሊ በተደረገ ፀረ- ፈረንሳይ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሰልፈኞቹ የፕሬዝዳንት ማክሮንን ቅርፅ አቃጠሉበትላንትናው እለት በማሊ ባማኮ የተሰበሰቡት እና በቁጥር 150 የሚደርሱት ሰልፈኞች የፈረንሳይ መንግስት በቅኝ ግዛት ዘመን ላደረጋቸው ድርጊቶች ካሳ ጠይቀዋል። የሰልፉ አስተባባሪዎች ፈረንሳይ በማሊ ዜጎች ላይ ለፈፀመችውን ወንጀል በተጨማሪ በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ከ1960-2020 ፈፅማለች ባሉት አሻጥር በጥልቀት ክስ አቅርበዉባታል። ሰልፉ የፈረንሣዩን ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ቅርፅ በማቃጠል ተጠናቋል። በጎርጎሮሳውያን ህዳር 18 የተጀመረው እና በትላንትናው ሰልፍ ላይ የተነሳውን የካሳ ሀሳብ የሚደግፈው የበየነመረብ ፊርማ ማሰባሰብ ሂደት 100,000 ፊርማዎችን ማሰባሰብ ችሏል። የፋይናንስ ኤክስፐርት የሆነው አማዱ አልፋ ሲሶኮ ነበር ይህንን የካሳ ጥያቄ እንዲጀመር ያነሳሳው። በሱ ግምገማ መሰረት ፈረንሳይ ከሳህል አካባቢ ሀገራት ጋር ትክክለኛ ትብብር እንዲኖራት ለማድረግ ቅድሚያ በቅኝ ግዛት ግዜ ለፈፀመችው ብዝበዛ ተገቢውን ካሳ መክፈል ይኖርባታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በማሊ በተደረገ ፀረ- ፈረንሳይ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሰልፈኞቹ የፕሬዝዳንት ማክሮንን ቅርፅ አቃጠሉ
በማሊ በተደረገ ፀረ- ፈረንሳይ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሰልፈኞቹ የፕሬዝዳንት ማክሮንን ቅርፅ አቃጠሉ
Sputnik አፍሪካ
በማሊ በተደረገ ፀረ- ፈረንሳይ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሰልፈኞቹ የፕሬዝዳንት ማክሮንን ቅርፅ አቃጠሉበትላንትናው እለት በማሊ ባማኮ የተሰበሰቡት እና በቁጥር 150 የሚደርሱት ሰልፈኞች የፈረንሳይ መንግስት በቅኝ ግዛት ዘመን ላደረጋቸው ድርጊቶች ካሳ... 14.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-14T17:59+0300
2024-12-14T17:59+0300
2024-12-14T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በማሊ በተደረገ ፀረ- ፈረንሳይ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሰልፈኞቹ የፕሬዝዳንት ማክሮንን ቅርፅ አቃጠሉ
17:59 14.12.2024 (የተሻሻለ: 18:14 14.12.2024)
ሰብስክራይብ