አዲስ አበባ በጎርጎሮሳዉያኑ 2025 ለሚደረገው የአፍሪካ ህብረት ስብስባ የተለወጠውን የከተሟዋን ክፍል ለማሳያት ተዘጋጅታለች የመንግስት ሚዲያ እንደ ዘገበው በአለምአቀፍ የእስማርት ከተማነት መርሆች ደረጃ የተመራው እና ተግባራዊ የተደረገው የኮሪደር ልማት የከተማዋን መልካምድር ገፅታ ቀይሮታል። ይህም የከተማዋ መንገዶች ስፋት እንዲኖራቸው፣ በቂ የእግረኛ መንገዶች ፣ የብስክሌት መንገዶች እና ስፋት ያለው አረንጓዴ ቦታ እንዲኖር አስችሏል በተለይም ሰው የሚበዛባቸው የቦሌ አካባቢዎች ፣ ኤምባሲዎች እና የንግድ ተቋማት አካባቢዎች መሻሻሎች ተደርገዋል። ይህ የልማት ፕሮጀክት ከፒያሳ አራት ኪሎ እና ሜክሲኮ ድረስ የዘለቀ ሲሆን የትራፊክ እንቅስቃሴውን በመቀነስ ንፁህ እና ለኑሮ ተስማሚ አካባቢን መፍጠር ችሏል። እንደ ዘገባው ከሆነ ከመሪ የአፍሪካ ከተሞች አንዷ በሆነችው አዲስ አበባ መነቃቃት ላይ ያለው አቋም፣ የከተማዋን ገፅታ እና ለትልልቅ ኩነቶች ያላትን አቅም የሚያሳድግ እና እየተካሄደ ላለው ልማት ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አዲስ አበባ በጎርጎሮሳዉያኑ 2025 ለሚደረገው የአፍሪካ ህብረት ስብስባ የተለወጠውን የከተሟዋን ክፍል ለማሳያት ተዘጋጅታለች የመንግስት ሚዲያ እንደ ዘገበው
አዲስ አበባ በጎርጎሮሳዉያኑ 2025 ለሚደረገው የአፍሪካ ህብረት ስብስባ የተለወጠውን የከተሟዋን ክፍል ለማሳያት ተዘጋጅታለች የመንግስት ሚዲያ እንደ ዘገበው
Sputnik አፍሪካ
አዲስ አበባ በጎርጎሮሳዉያኑ 2025 ለሚደረገው የአፍሪካ ህብረት ስብስባ የተለወጠውን የከተሟዋን ክፍል ለማሳያት ተዘጋጅታለች የመንግስት ሚዲያ እንደ ዘገበው በአለምአቀፍ የእስማርት ከተማነት መርሆች ደረጃ የተመራው እና ተግባራዊ የተደረገው የኮሪደር... 14.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-14T14:27+0300
2024-12-14T14:27+0300
2024-12-14T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አዲስ አበባ በጎርጎሮሳዉያኑ 2025 ለሚደረገው የአፍሪካ ህብረት ስብስባ የተለወጠውን የከተሟዋን ክፍል ለማሳያት ተዘጋጅታለች የመንግስት ሚዲያ እንደ ዘገበው
14:27 14.12.2024 (የተሻሻለ: 14:44 14.12.2024)
ሰብስክራይብ