የሩሲያ ማእከላዊ ውጊያ ቡድን በዶንቴስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የዝህልቶዬ መንደር ነፃ ሲያወጣ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ማእከላዊ ውጊያ ቡድን በዶንቴስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የዝህልቶዬ መንደር ነፃ ሲያወጣ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገየሩሲያ ሰው አልባ ዩኤቪ አባላት የጠላትን የመተኮሻ ይዞታ በመለየት እና የሰው ኅይሉን ጭምር ደምስሰዋል ፤ በተጨማሪም የቡድኑ ወታደሮች ወደ መንደር ውስጥ ዘልቀዉ ገብተዋል። በዶንቴስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኘው የዝህልቶዬ መንደር ነፃ የወጣው ባለፈዉ ማክሰኞ ነው። መንደሩ ነፃ ከወጣ በኋላ የዩክሬን ሀይሎች ያልተሳካ የመልሶ ማጥቃት ሙከራ በእግረኛ ሰራዊታቸው በኩል አድርገዋል ፤ የጠላት ጦር የተሸነፈ ሲሆን ብዛት ያላቸው የዩክሬን ወታደሮች እጅ ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0