አፍሪካ ቅኝ ግዛትን እና አፓርታይድን እንድትዋጋ የረዳቻት ሞስኮ ማስታወስ አለባት የደቡብ አፍሪካው እስፖርት ጥበብ እና ባህል ሚኒስቴር" ተዋጊዎቻችን በሞስኮ ነበር የሰለጠኑት ፤ ለነፃነት ትግላችን አበርክቶት ነበራቸው ። ሩሲያን ሳንጠቅስ ስለ ትግላችን ማውራት አንችልም " በማለት ጋይቶን ማሲኬንዚ ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል። የአፍሪካን ሀገሮች የነፃነት ትግል እንቅስቃሴዎች ትዝታ ማቆየት አስፈላጊ ነው ያሉት ይህንኑ ጉዳይ በተመለከተ ለሚያከናውኗቸው ተግባራት ደቡብ አፍሪካ እና አንጎላ የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት በተፈራረሙበት ወቅት ነው። "አሁንም ድረስ በአንጎላ ውስጥ የተቀበሩ ጀግኖች አሉን በአንጎላ መንግስት እርዳታ ወደ ቤታቸው የምናመጣቸው ይሆናል። ይሄ የአሁኑ ስምምነት አንዱ አካል ነው" በማለት ሚኒስተሩ ተናግረዋል።በጎርጎሮሳዊያኑ 1975 ነበር አንጎላ ከፖርቹጋል ቅኝ ገዢነት ራሷን ነፃ ማውጣቷን ያወጀችው። የደቡብ አፍሪካው አፓርታይድ መንግስትም በጎርጎሮሳዊያኑ 1994 ወድቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ቅኝ ግዛትን እና አፓርታይድን እንድትዋጋ የረዳቻት ሞስኮ ማስታወስ አለባት የደቡብ አፍሪካው እስፖርት ጥበብ እና ባህል ሚኒስቴር
አፍሪካ ቅኝ ግዛትን እና አፓርታይድን እንድትዋጋ የረዳቻት ሞስኮ ማስታወስ አለባት የደቡብ አፍሪካው እስፖርት ጥበብ እና ባህል ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ቅኝ ግዛትን እና አፓርታይድን እንድትዋጋ የረዳቻት ሞስኮ ማስታወስ አለባት የደቡብ አፍሪካው እስፖርት ጥበብ እና ባህል ሚኒስቴር" ተዋጊዎቻችን በሞስኮ ነበር የሰለጠኑት ፤ ለነፃነት ትግላችን አበርክቶት ነበራቸው ። ሩሲያን ሳንጠቅስ ስለ ትግላችን... 13.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-13T18:23+0300
2024-12-13T18:23+0300
2024-12-13T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አፍሪካ ቅኝ ግዛትን እና አፓርታይድን እንድትዋጋ የረዳቻት ሞስኮ ማስታወስ አለባት የደቡብ አፍሪካው እስፖርት ጥበብ እና ባህል ሚኒስቴር
18:23 13.12.2024 (የተሻሻለ: 18:44 13.12.2024)
ሰብስክራይብ