ከህዳር 27 ጀምሮ በመላው ሶሪያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን ኦቻ አስታወቀ "ውጥረቱ እየተባባሰ ከመጣበት ከህዳር 27 ጀምሮ በመላው ሶሪያ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በዋናነት ሴቶች እና ህፃናት መፈናቀላቸውን የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ግብረሀይል አስታውቋል። 640,000 የሚሆኑት ተፈናቃዮች ከአሌፖ ግዛት ፤ 334,000 ከኢድሊብ እንዲሁም 136,000 ከሁማ ግዛቶች ተፈናቅለዋል" በማለት የተመድ ሰብአዊ እርዳታዎች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) ገልጿል።በባለፈው እሁድ ነበር የሶሪያ ታጣቂ ተቃዋሚዎች የሀገሪቷን ዋና ከተማ ደማስቆን በቁጥጥራቸው ስር ያዋሏት። የሩሲያ ባለስልጣናት እንዳሉት ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ከሶሪያ ግጭት ተሳታፊዎች ጋር ባደረጉት ድርድር ከስልጣናቸው በመውረድ ጥገኝነት ወዳገኙባት ሩሲያ አምርተዋል። በሀያት ታህሪር አል -ሻም እና ሌሎች ተቃዋሚ ቡድኖች ስር በተቋቋመ አስተዳደር ውስጥ ኢድሊብን ሲያስተዳድር የቆየው ሞሀመድ አል-በሽር ያለፈው ማክሰኞ ጊዜአዊ ጠቅላይ ሚኒስቴር ተብሎ ተሹሟል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ከህዳር 27 ጀምሮ በመላው ሶሪያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን ኦቻ አስታወቀ
ከህዳር 27 ጀምሮ በመላው ሶሪያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን ኦቻ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ከህዳር 27 ጀምሮ በመላው ሶሪያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን ኦቻ አስታወቀ "ውጥረቱ እየተባባሰ ከመጣበት ከህዳር 27 ጀምሮ በመላው ሶሪያ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በዋናነት ሴቶች እና ህፃናት መፈናቀላቸውን የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች... 13.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-13T17:20+0300
2024-12-13T17:20+0300
2024-12-13T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ከህዳር 27 ጀምሮ በመላው ሶሪያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን ኦቻ አስታወቀ
17:20 13.12.2024 (የተሻሻለ: 17:44 13.12.2024)
ሰብስክራይብ