#sputnikviral | በካሊፎሪኒያ ማሊቡ  ፍራክሊን በተከሰተው እሳት በአካባቢው ያሉ ነዋሪዎች በብዛት እንዲሸሹ እየተደረገ መሆኑ ታወቀ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በካሊፎሪኒያ ማሊቡ  ፍራክሊን በተከሰተው እሳት በአካባቢው ያሉ ነዋሪዎች በብዛት እንዲሸሹ እየተደረገ መሆኑ ታወቀእንደ ካሊፎርኒያ ባለስልጣናት ሰኞ እለት ወደ ማታ አካባቢ የተነሳው እሳት እስካሁን 2,600 ኤከር (1052 ሄክታር) የሚሸፍን ቦታ ማቃጠሉን እና እስካሁን መጥፋት እንዳልቻለ ተዘግቧል። እሳቱ በሰአት 40 ማይልስ የመብረር ፍጥነት ባለው ንፋስ እና 5 በመቶ እርጥበት አየር መባባሱን ቀጥሏል። ከእሳት አደጋው የመሸሽ ትእዛዙ ለ18,000 ሰዎች እንዲሁም 8100 መኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ተቋማት መተላለፉ ታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0