ሩሲያ ባለፉት 10 ወራቶች ወደ አፍሪካ የላከችው ስንዴ ከ 21 ሚሊዩን ቶን በላይ መድረሱን የሀገሪቱ አግሮኤክስፖርት ማእከል አሳወቀ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ባለፉት 10 ወራቶች ወደ አፍሪካ የላከችው ስንዴ ከ 21 ሚሊዩን ቶን በላይ መድረሱን የሀገሪቱ አግሮኤክስፖርት ማእከል አሳወቀይህ ቁጥር ባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ከነበረው ቁጥር የ35 በመቶ ብልጫ አለው በማለት በኤጀንሲው የተጠየቁት ባለሙያዎች አስረድተዋል።በተለይ ወደ ሞሮኮ  የሚላከው ስንዴ ስድስት እጥፍ ያደገ ሲሆን ወደ ናይጄሪያ በ3.7 ወደ 7 እንዲሁም ወደ ኬኒያ 1.4 እጥፍ እድገት አሳይቷል።ግብፅ ፣ አልጄሪያ እና ኬኒያ ዋና ዋናዎቹ  የሩሲያ ስንዴ ምርት አስገቢዎች ነበሩ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0