የቀዶ ጥገናው ድል በኢትዮጵያ የሚገኘው አለርት ሆስፒታል ያልተለመደ ቀዶ ጥገና አካሄደበኢትዩጵያ የሚገኘው የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እስታፍ በሆኑት ዶክተር ዳግም ዳኘው እና ዶክተር በለጠ ከታታሪ ቡድናቸው ጋር በመሆን አዲስ የህክምና ስኬት አስመዝግበዋል። በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ባካሄዱት የአንጀት ቀዶጥገና ከ46 አመት ታካሚ ከ110 በላይ ቁልፍ ፣ ጥፍር እና ሌሎች ባእድ ነገሮችን በስኬት ማስወገድ ችለዋል። ከሶስት ሰአት በላይ በፈጀው ቀዶጥገና የሆስፒታሉን ሀኪሞች ችሎታ እና ቁርጠኝነት ያሳየ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቀዶ ጥገናው ድል በኢትዮጵያ የሚገኘው አለርት ሆስፒታል ያልተለመደ ቀዶ ጥገና አካሄደ
የቀዶ ጥገናው ድል በኢትዮጵያ የሚገኘው አለርት ሆስፒታል ያልተለመደ ቀዶ ጥገና አካሄደ
Sputnik አፍሪካ
የቀዶ ጥገናው ድል በኢትዮጵያ የሚገኘው አለርት ሆስፒታል ያልተለመደ ቀዶ ጥገና አካሄደበኢትዩጵያ የሚገኘው የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እስታፍ በሆኑት ዶክተር ዳግም ዳኘው እና ዶክተር በለጠ ከታታሪ ቡድናቸው ጋር በመሆን አዲስ የህክምና... 13.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-13T10:48+0300
2024-12-13T10:48+0300
2024-12-13T11:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቀዶ ጥገናው ድል በኢትዮጵያ የሚገኘው አለርት ሆስፒታል ያልተለመደ ቀዶ ጥገና አካሄደ
10:48 13.12.2024 (የተሻሻለ: 11:14 13.12.2024)
ሰብስክራይብ