ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬን ታጣቂ ጦር በአሜሪካ ሰራሽ የረጅም-ርቀት ሚሳኤል ሩሲያ ላይ ጥቃት መፈፀሙ ግጭቱን ይበልጥ ስለሚያባብሰው እንደሚቃወሙ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬን ታጣቂ ጦር በአሜሪካ ሰራሽ የረጅም-ርቀት ሚሳኤል ሩሲያ ላይ ጥቃት መፈፀሙ ግጭቱን ይበልጥ ስለሚያባብሰው እንደሚቃወሙ ተናገሩ አክለውም አሁን ላይ በጣም አደገኛ ሁኔታ እየፈጠረ ያለው የፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ሩሲያን በሚሳኤል ለማጥቃት የወሰነው " የማይረባ" ውሳኔ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0