ሩሲያ ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነው ይህንኑ ውይይት ማስቀጠል ትፈልጋለች የክሬሚሊን መግለጫ " ሩሲያ በክልሉ ካሉ ሁሉም ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነዉ ፤ ይህንኑ ውይይት የማስቀጠል ሀሳብ አለን" በማለት የክሪሚሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ለሪፖርተሮች ተናግረዋል። ይበልጡኑ ሞስኮ ተግድሏል ስለ ተባለው የቀድሞ የሶሪያ ፕሬዚዳንት በሽር አላሳድ አጎት/አክስት ልጅ ምንም መረጃ የላትም በማለት ፔስኮቭ አክለዋል። " ምንም አይነት መረጃ የለንም። እርግጥ ነው አሁን ላይ በሶሪያ እየተፈጠሩ ያሉ ሁኔታዎችን በቅርበት እየተከታተል ነው ... ሁሉንም በጥንቃቄ መከታተላችንን እንቀጥላለን እርግጥ ነው በመሬት ላይ እየሆነ ያሉ እውነታዎችን ማወቃችን እንቀጥላለን " በማለት ፔስኮቭ ተናግረዋል። ሩሲያ በአስፈላጊው ወቅተ ከእርሷ የሚጠበቀዉን አድርጋለች ፤ ይህም ሶሪያ የሚያስፈልጋትን እገዛ ሲሆን ብዙ ጥረትም አድርጋለች አሁን ላይ ሞስኮ የተረጋጋ የቀድሞ ሁኔታዎች ያሉባት ሶሪያን ማየት ትፈልጋለች። ይህም ምንአልባት ህጋዊ ወደሆነ አሰራር የመመለስ ተስፋን ያመጣል በማለት ቃለ አቀባዩ ጨምረው ተናግረዋል። የእስራኤል በሶሪያ ላይ እየወሰደች ያለችውን እርምጃዎች አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት ሀገሪቱ እንዳትረጋጋ የራሱን ድርሻ ይወስዳል በማለት ፔስኮቭ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነው ይህንኑ ውይይት ማስቀጠል ትፈልጋለች የክሬሚሊን መግለጫ
ሩሲያ ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነው ይህንኑ ውይይት ማስቀጠል ትፈልጋለች የክሬሚሊን መግለጫ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነው ይህንኑ ውይይት ማስቀጠል ትፈልጋለች የክሬሚሊን መግለጫ " ሩሲያ በክልሉ ካሉ ሁሉም ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነዉ ፤ ይህንኑ ውይይት የማስቀጠል ሀሳብ አለን" በማለት የክሪሚሊን ቃል... 11.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-11T19:45+0300
2024-12-11T19:45+0300
2024-12-11T20:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነው ይህንኑ ውይይት ማስቀጠል ትፈልጋለች የክሬሚሊን መግለጫ
19:45 11.12.2024 (የተሻሻለ: 20:04 11.12.2024)
ሰብስክራይብ