በበርበራ ወደብ የተከፈተው አዲስ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ጣቢያ በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት አስከተለበሶማሊላንድ በርበራ ወደብ የኢትዮጵያ ትራንዚት ማሳለጫ ቢሮ በይፋ ተከፈተ ። የሶማሊላንድ የገንዘብ ልማት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ ቢሮዎቹ ጭነቶችን ወደተለያዩ የኢትዮጵያ መዳረሻዎች የማስተላለፍ አገልግሎት ይሰጣሉ። ይህ ባሳለፍነው አመት በኢትዮጵያ እና በራስ ገዟ ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት ጅማሬ አካል ነው። ሶማሊላንድን የግዛቷ አካል አድርጋ የምትቆጥረው ሶማሊያ ተቃውሞ ያሰማች ሲሆን ይህም በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት እንዲባባስ አድርጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በበርበራ ወደብ የተከፈተው አዲስ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ጣቢያ በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት አስከተለ
በበርበራ ወደብ የተከፈተው አዲስ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ጣቢያ በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት አስከተለ
Sputnik አፍሪካ
በበርበራ ወደብ የተከፈተው አዲስ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ጣቢያ በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት አስከተለበሶማሊላንድ በርበራ ወደብ የኢትዮጵያ ትራንዚት ማሳለጫ ቢሮ በይፋ ተከፈተ ። የሶማሊላንድ የገንዘብ ልማት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ ቢሮዎቹ ጭነቶችን ወደተለያዩ... 11.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-11T18:24+0300
2024-12-11T18:24+0300
2024-12-11T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በበርበራ ወደብ የተከፈተው አዲስ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ጣቢያ በአፍሪካ ቀንድ ውጥረት አስከተለ
18:24 11.12.2024 (የተሻሻለ: 18:44 11.12.2024)
ሰብስክራይብ