አሳድ በሩሲያ ደህንነታቸው ተጠብቆ እንዳለ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ርያቡኮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
አሳድ በሩሲያ ደህንነታቸው ተጠብቆ እንዳለ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ርያቡኮቭ ተናገሩ የአሳድን ለአለምአቀፉ ወንጀለኞች ፍርድቤት ተላልፎ የመሰጠት ምናልባትን  አስመልክቶ አስተያየታቸውን ሲሰጡ ፤ ሩሲያ የፍርድቤቱ አባል አለመሆኗን አፅንኦት በመስጠት ዲፕሎማቱ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0