የሩሲያ-አፍሪካ የእናቶች እግርኳስ ዋንጫ ፍልሚያ በሞስኮ ተካሄደ

ሰብስክራይብ
  የሩሲያ-አፍሪካ የእናቶች እግርኳስ ዋንጫ ፍልሚያ በሞስኮ ተካሄደ በእግርኳስ ጨዋታው አራት የሩሲያ እና አራት የአፍሪካ ቡድኖች ተሳትፈዋል ። ይህ ኩነት የተደረገው በጎርጎሮሳዊያኑ ታህሳስ 10 የሚከበረው የአለም የእግርኳስ ቀን ላይ ነው። በጎርጎሮሳዊያኑ 2017 በሩሲያ  የተጀመረው ይህ ውድድር የእግርኳስ ተጫዋቾች እናቶችን አንድ ያደርጋል ተብሏል። የዚህ ውድድር አንዱ አላማ አትሌቶችን የሚያሳድጉ እናቶችን ሚና በትኩረት ለማሳየት ነው ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0