አዲሱ የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ አል-በሽር ማን ናቸው? ◾ ሞሐመድ አልበሽር እ.አ.አ 1983 በኢድሊብ ጠቅላይ ግዛት ተወለዱ። ◾ ከአሌፖ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና እንዲሁም ከኢድልብ ዩኒቨርሲቲ በሸሪዓ ህግ ዲግሪ አግኝተዋል። ◾ እ.አ.አ. በ2011 በሶሪያ የጋዝ ኩባንያ የትክክለኛ መሳሪያዎች ክፍል ኃላፊ ሆነው አገልግለዋል። ◾ እራሱን እስላማዊ ብሎ በሚጠራው ሃያት ታህሪር አል-ሻም በሚተዳደረው የሶሪያ አድን መንግሥት የሀብት ሚኒስቴር ውስጥ የሼሪአ ትምህርት ዳይሬክተር በመሆን አገልግለዋል። ◾ በኋላም በዚያ መንግሥት የልማትና ሰብዓዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ሆነዋል። ◾ በጥር 2024 በሃያት ታህሪር አል-ሻም ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተሹመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አዲሱ የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ አል-በሽር ማን ናቸው?
አዲሱ የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ አል-በሽር ማን ናቸው?
Sputnik አፍሪካ
አዲሱ የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ አል-በሽር ማን ናቸው? ◾ ሞሐመድ አልበሽር እ.አ.አ 1983 በኢድሊብ ጠቅላይ ግዛት ተወለዱ። ◾ ከአሌፖ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና እንዲሁም ከኢድልብ ዩኒቨርሲቲ በሸሪዓ ህግ ዲግሪ... 10.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-10T17:33+0300
2024-12-10T17:33+0300
2024-12-10T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий