የቻድ መንግሥት ለፕሬዝዳንት ዴቢ ኢትኖ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ሰጠየቻድ የሽግግር ብሔራዊ ምክር ቤት አባላት፤ ለፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ የሀገሪቱን ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ ፊልድ ማርሻል ለመስጠት የተላለፈውን ውሳኔ፤ በ160 ደጋፍ፣ በ6 ድምፀ ተአቅቦ እና በ2 ተቃውሞ ማጽደቃቸውን፤ የሽግግር ብሔራዊ ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በመንግሥት ባለስልጣናት እና ቁጥራቸው ቀላል በማይባሉ የምክር ቤት አባላት የተደገፈው የውሳኔ ሃሳብ፤ የዴቢ ኢትኖን ጀግንነት፣ ታማኝነት እና ሕገ-መንግስታዊ ስርዓቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ ያሳዩትን ቁርጠኝነት ጠቅሷል ሲል መግለጫው አመልክቷል። አንዳንድ የምክር ቤቱ አባላት ማዕረጉ የተሰጠበት ግዜ ላይ ጥያቄ ያነሱ ሲሆን፤ አብላጫዎቹ የፕሬዝዳንቱን ተግባር በማድነቅ የክብር ማዕረጉን ተገቢነት እንደተቀበሉ መግለጫው ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቻድ መንግሥት ለፕሬዝዳንት ዴቢ ኢትኖ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ሰጠ
የቻድ መንግሥት ለፕሬዝዳንት ዴቢ ኢትኖ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ሰጠ
Sputnik አፍሪካ
የቻድ መንግሥት ለፕሬዝዳንት ዴቢ ኢትኖ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ሰጠየቻድ የሽግግር ብሔራዊ ምክር ቤት አባላት፤ ለፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ የሀገሪቱን ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ ፊልድ ማርሻል ለመስጠት የተላለፈውን ውሳኔ፤ በ160 ደጋፍ፣ በ6... 10.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-10T17:11+0300
2024-12-10T17:11+0300
2024-12-10T17:34+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий