የኢትዮጵያ እና ኬንያ ወታደራዊ ባለስልጣናት ትብብራቸውን ማጎልበት በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ ተወያዩ በኬንያ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ጀነራል ቻርልስ ካሃሪሪ የተመራ የኬንያ ወታደራዊ የልዑካን ቡድን፤ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር በአዲስ አበባ ተወያይቷል። ኢትዮጵያ እና ኬንያ የረጅም ጊዜ ግንኙነት እንዳላቸው ያነሱት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፤ ሁለቱ ሀገራት በወታደራዊ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለመቀጠል ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተናግረዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ አያይዘውም፤ ኬንያ እና ኢትዮጵያ አልሸባብን በመዋጋት እና በሌሎች የሰላም እና የጸጥታ ዘርፎች፤ ትብብራቸውን ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ለመፈራረም ዝግጅት እያጠናቀቁ እንደሆነ ጠቁመዋል። የኬንያ መከላከያ ሰራዊት ዋና አዛዥ ጀነራል ቻርልስ ካሃሪሪ በበኩላቸው፤ ኢትዮጵያ እና ኬንያ በቀጠናው ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ ያላቸውን ሚና አንስተዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ እና ኬንያ ወታደራዊ ባለስልጣናት ትብብራቸውን ማጎልበት በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ ተወያዩ
የኢትዮጵያ እና ኬንያ ወታደራዊ ባለስልጣናት ትብብራቸውን ማጎልበት በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና ኬንያ ወታደራዊ ባለስልጣናት ትብብራቸውን ማጎልበት በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ ተወያዩ በኬንያ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ጀነራል ቻርልስ ካሃሪሪ የተመራ የኬንያ ወታደራዊ የልዑካን ቡድን፤ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል... 10.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-10T14:45+0300
2024-12-10T14:45+0300
2024-12-10T15:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ እና ኬንያ ወታደራዊ ባለስልጣናት ትብብራቸውን ማጎልበት በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ ተወያዩ
14:45 10.12.2024 (የተሻሻለ: 15:14 10.12.2024)
ሰብስክራይብ