ሶሪያ የጸጥታው ምክር ቤት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሃላፊ የእስራኤልን ጥቃት እንዲያስቆሙ ጥሪ አቀረበች "በሶሪያ መንግሥት አቅጣጫ መሰረት ለዋና ፀሀፊውና ለፀጥታው ምክር ቤት የእስራኤልን ጥቃት የሚያወግዝ እንዲሁም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና የፀጥታው ምክር ቤት ዓለም አቀፍ ሰላም እና ደህንነትን የማስጠበቅ ሀላፊነታቸውን እንዲወጡና እስራኤል በሶሪያ ላይ የምታደርሰውን ጥቃት እንድታቆም የሚጠይቁ ተመሳሳይ ደብዳቤዎችን አስተላልፈናል" ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት የሶሪያ አምባሳደር ኩሳይ አል-ዳህክ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። የሶሪያው ዲፕሎማት አክለውም፤ እስራኤል በአሁኑ ወቅት ሶሪያ ውስጥ የተፈጠረውን ሽግግር ለወረራ አጀንዳዋ እንዳትጠቀምበት፣ ዓለም አቀፍ ህግጋትን፣ የጸጥታው ምክር ቤት ውሳኔዎችን እና የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎችን እንድታከብር ጠይቀዋል። እስራኤል በሶሪያ ግዛት ላታኪያ ወደብ የሶሪያ ባህር ሃይል ላይ ሰኞ እለት በተከታታይ ጥቃት እንዳደረሰች ተዘግቧል። ምስሎቹ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸውበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሶሪያ የጸጥታው ምክር ቤት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሃላፊ የእስራኤልን ጥቃት እንዲያስቆሙ ጥሪ አቀረበች
ሶሪያ የጸጥታው ምክር ቤት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሃላፊ የእስራኤልን ጥቃት እንዲያስቆሙ ጥሪ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ሶሪያ የጸጥታው ምክር ቤት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሃላፊ የእስራኤልን ጥቃት እንዲያስቆሙ ጥሪ አቀረበች "በሶሪያ መንግሥት አቅጣጫ መሰረት ለዋና ፀሀፊውና ለፀጥታው ምክር ቤት የእስራኤልን ጥቃት የሚያወግዝ እንዲሁም የተባበሩት መንግሥታት... 10.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-10T13:57+0300
2024-12-10T13:57+0300
2024-12-10T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሶሪያ የጸጥታው ምክር ቤት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሃላፊ የእስራኤልን ጥቃት እንዲያስቆሙ ጥሪ አቀረበች
13:57 10.12.2024 (የተሻሻለ: 14:04 10.12.2024)
ሰብስክራይብ