ሩሲያ በፍፁም 'አትሸነፍም' ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ በፍፁም 'አትሸነፍም' ሲሉ ፑቲን ተናገሩ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለአባት ሀገር ጀግኖች ቀን በተዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ሽልማት በሰጡበት ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ በሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ በማገልገል አስተዋፅዖ እያደረጉ ስለሚገኙት አንስተዋል። "ከእኛ በኩል እውነት፣ የመሳሪየ ሃይል እና የመንፈስን ጥንካሬ አለ" ሲሉ አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0