የምእራባውያን መገናኛ ብዙሃን የባሽር አል አሳድን "ሞት" በተመለከተ የውሸት ወሬዎችን እየነዙ ነው ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማሲ ቃል አቀባይ ከሰሱ

ሰብስክራይብ
የምእራባውያን መገናኛ ብዙሃን የባሽር አል አሳድን "ሞት" በተመለከተ የውሸት ወሬዎችን እየነዙ ነው ሲሉ የሩሲያ ዲፕሎማሲ ቃል አቀባይ ከሰሱ "ስለ አሳድ መሞት በእርግጠኝነት የዘገበው ሬውተርስ ስህተቱን ያርም ይሆን?" ሲሉ በቴሌግራም ቻናላቸው ላይ የጻፉት ማሪያ ዛካሮቫ "ይህ በትክክለኛው የምዕራቡ ዓለም እታገለዋለሁ የሚለው የሃሰተኛ ዜና ስርጭት ነው" ብለዋል። አሳድ ወደ ሞስኮ መሄዳቸውን፤ ከዛካሮቫ የቴሌግራም ጽሐፍ ሰዓታተ በኋላ የሩሲያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ዋቢ አድርጎ፤ ሮይተርስ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0