ማሌዢያ የብሪክስ አጋር ሀገር እንድትሆን የቀረበላትን ጥያቄ በይፋ እንደተቀበለች የሀገሪቱ መልዕክተኛ ተናገሩ በሩሲያ የማሌዢያ አምባሳደር ቼንግ ሉን ላይ፤ ማሌዢያ በህዳር ወር አጋማሽ ይፋዊ ጥያቄ እንደቀረበላት እና ለወቅቱ የብሪክስ ሊቀመንበር ሩሲያ አዎንታዊ ምላሽ እንደሰጠች ለሩሲያ ሚዲያ አረጋግጠዋል። በቅርቡ በካዛን ከተማ በተካሄደው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ፤ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በርካታ ሀገራት የብሪክስ አጋር እንዲሆኑ ስምምነት ላይ መደረሱን አስታውቀዋል። ፑቲን የሃገራቱን ሙሉ ዝርዝር ይፋ ከማድረግ ግን ተቆጥበዋል። ፑቲን፤ በቀጣይ ተጨማሪ ግብዣዎች እንደሚላኩ እና የአጋር ሀገራት የመጨረሻ ዝርዝር አወንታዊ ምላሽ ከተሰጠው በኋላ ይፋ እንደሚሆን አብራርተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማሌዢያ የብሪክስ አጋር ሀገር እንድትሆን የቀረበላትን ጥያቄ በይፋ እንደተቀበለች የሀገሪቱ መልዕክተኛ ተናገሩ
ማሌዢያ የብሪክስ አጋር ሀገር እንድትሆን የቀረበላትን ጥያቄ በይፋ እንደተቀበለች የሀገሪቱ መልዕክተኛ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ማሌዢያ የብሪክስ አጋር ሀገር እንድትሆን የቀረበላትን ጥያቄ በይፋ እንደተቀበለች የሀገሪቱ መልዕክተኛ ተናገሩ በሩሲያ የማሌዢያ አምባሳደር ቼንግ ሉን ላይ፤ ማሌዢያ በህዳር ወር አጋማሽ ይፋዊ ጥያቄ እንደቀረበላት እና ለወቅቱ የብሪክስ ሊቀመንበር ሩሲያ... 09.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-09T13:06+0300
2024-12-09T13:06+0300
2024-12-09T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ማሌዢያ የብሪክስ አጋር ሀገር እንድትሆን የቀረበላትን ጥያቄ በይፋ እንደተቀበለች የሀገሪቱ መልዕክተኛ ተናገሩ
13:06 09.12.2024 (የተሻሻለ: 13:44 09.12.2024)
ሰብስክራይብ