የአል-አሳድ መንግሥትን የጣለው የሶሪያ አማጺ ቡድን ምንጮች ለስፑትኒክ የሰጡት ገለጻ፦ 🟠 በደማስቆ የሚገኙ ኤምባሲዎች እና የዲፕሎማሲ ሚሲዮኖች ላይ ጥቃት እንደማያደርሱ አረጋግጠዋል። 🟠 ሁሉንም የሶሪያ ህዝብ የሚያሳትፍና ከሌሎች ሀገራት ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚፈጥር ብሔራዊ መንግስት ለመመስረት ጥረት እንደሚያደርጉ ተናግረዋል። 🟠 ከሩሲያ መንግሥት ጋር ከወዲሁ የግኑኝነት መስመር እንደፈጠሩ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአል-አሳድ መንግሥትን የጣለው የሶሪያ አማጺ ቡድን ምንጮች ለስፑትኒክ የሰጡት ገለጻ፦
የአል-አሳድ መንግሥትን የጣለው የሶሪያ አማጺ ቡድን ምንጮች ለስፑትኒክ የሰጡት ገለጻ፦
Sputnik አፍሪካ
የአል-አሳድ መንግሥትን የጣለው የሶሪያ አማጺ ቡድን ምንጮች ለስፑትኒክ የሰጡት ገለጻ፦ 🟠 በደማስቆ የሚገኙ ኤምባሲዎች እና የዲፕሎማሲ ሚሲዮኖች ላይ ጥቃት እንደማያደርሱ አረጋግጠዋል። 🟠 ሁሉንም የሶሪያ ህዝብ የሚያሳትፍና ከሌሎች ሀገራት ጋር... 08.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-08T18:23+0300
2024-12-08T18:23+0300
2024-12-08T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአል-አሳድ መንግሥትን የጣለው የሶሪያ አማጺ ቡድን ምንጮች ለስፑትኒክ የሰጡት ገለጻ፦
18:23 08.12.2024 (የተሻሻለ: 18:44 08.12.2024)
ሰብስክራይብ