የመንግሥት ለውጥ ያካሄደችው ቡርኪናፋሶ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች

ሰብስክራይብ
የመንግሥት ለውጥ ያካሄደችው ቡርኪናፋሶ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች የቡርኪናፋሶ ወታደራዊ መንግሥት፤ ሪምታልባ ዣን ኢማኑኤል ኦውድራጎን አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ መሾሙን ቅዳሜ እለት አስታውቋል። አርብ እለት መንግሥት መበተኑን ተከትሎ ስልጣን የለቀቁትን አፖሊኔየር ጆአኪም ኬሌም ዴ ታምቤላን ተክተዋል። ኦውድራጎ፤ ከዚህ በፊት ለቀድሞው መንግሥት የኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር እና ቃል አቀባይ ሆኖ አገልግለዋል። ታምቤላ፤ ኢብራሂም ትራኦሬ መስከረም 2022 ስልጣን መያዛቸውን ተከትሎ፤ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0