ቅዳሜ ምሽት በመላው ኢትዮጵያ የመብራት መቆራረጥ ተከስቶ እንደነበር የሀገሪቱ ባለስልጣናት ገለፁ

ሰብስክራይብ
ቅዳሜ ምሽት በመላው ኢትዮጵያ የመብራት መቆራረጥ ተከስቶ እንደነበር የሀገሪቱ ባለስልጣናት ገለፁ ለቅዳሜው ሀገር አቀፍ የመብራት መቆራረጥ "የሲስተም አለመረጋጋት" ምክንያት እንደነበር የጠቀሰው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለስልጣን፤ የኃይል አቅርቦቱን ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን ገልጿል። ይህ የኃይል መቆራረጥ በመጋቢት ወር ባህርዳር እና ዙርያዋን ሳይጨምር፤ ለአምስት ሰዓታት ያህል ከተፈጠረው ሀገር አቀፍ የኃይል መቆራረጥ በኋላ የመጣ ነው። ባለሥልጣናት ከዚህ በፊት ለተፈጠረው የኃይል መቆራረጥ እስካሁን ማብራሪያ አልሰጡም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0